|
International Mourning Day for Flight ET-409 |
|
|
Written by ycn
|
|
Monday, 25 January 2010 18:40 |
|
| The mourning of the loss of passengers and crewmembers for Ethiopian Airlines አለም አቀፍ የሀዘን እና የፀሎት ቀንበኢትዮጵያ አዬር መንገድአደጋ ሂዎታቸውን ላጡት መንገደኞች እና የአዬር መንገዱ ሰራተኞች Flight ET-409From Jan 25- Jan 27, 2010Let us pray together R.I.P.
|
| |
|
ማሳሰቢያ፡ እኛ ለእይታ የምናቀርባቸው ቪዲዎዎች ጥራታቸው በጣም ጉልህ ሰለሆነ እርስዎ ለማዬት የሚፈጀው ጊዜ እርስዎ እንዳለወ የኢንተርኔት መሰመር ይለያያል፡፡ አንዳንዴ ትንሽ እረዘም የለ ጊዜ ሊወስድ ሰለሚችል የእርስዎን ትግስት እንጠይቃለን፡፡ ነገር ግን አንዴ ቪዲዮው ከተጫነ በኋላ ሁለተኛ ለመጫወት በጣም ትንሽ ደቂቃ ይወስዳል፡፡ ዮቱብ ላይ የሚታዩ ቪዲዎዎች መጠናቸው ከ 100ሜጋ ፕክስል በታች ሲሆኑ አርዝመታቸው ደግሞ ከ10 ደቂቃ በታች መሆን አለባቸው፡፡ ከእኛ ድረ ገፅ ላይ እርዝመታቸው እስከ 30 ደቂቃ የሚሆኑ ቪዲዎዎች አሉን፡፡ ነገር ግን ባለን የትራፊክ መጨናነቅ የተነሳ ከትንሽ ሳምንት በኋላ ቪዶዮ ማዬት የሚችሉት የተመዘገቡ ሰወች ብቻ መሆናቸውን በትህትና እንገልያፃለን፡፡
እናመሰግናለን፡፡
የቦሚዲያ
ቪዲዮ ፕሮዳክሽን ክፍል
|
|
Last Updated ( Wednesday, 07 July 2010 04:06 )
|